Guideመመሪያ
How Exam Ready Ethiopia worksExam Ready Ethiopia እንዴት ይሠራል
Eight short steps, with pictures from a real phone. Use the language button at the top to switch to Amharic.ከእውነተኛ ስልክ በተወሰዱ ምስሎች የተደገፉ ስምንት አጭር ደረጃዎች። ቋንቋ ለመቀየር ከላይ ያለውን የቋንቋ ቁልፍ ይጠቀሙ።
Choose your gradeክፍልዎን ይምረጡ
Open the home page and tap Choose your grade, or go straight to Memberships. A pass opens every book of one grade, read online on any phone or computer. Every book also has a free sample, so you can look first.
መነሻ ገጹን ከፍተው ክፍልዎን ይምረጡ ይንኩ፣ ወይም በቀጥታ ወደ አባልነት ይሂዱ። አንድ ፓስ የአንድ ክፍል ሁሉንም መጻሕፍት በማንኛውም ስልክ ወይም ኮምፒውተር ላይ በኢንተርኔት ለማንበብ ያስችላል። ለእያንዳንዱ መጽሐፍ ነጻ ናሙና አለ፤ መጀመሪያ ማየት ይችላሉ።

See the price and read before you payዋጋውን ይመልከቱ
Pick your grade and choose monthly or yearly. Monthly passes start at 39 birr (Grade 6). A pass is for one grade only, so students should choose their own grade. Parents with two or more children get a family discount.
ክፍልዎን መርጠው ወርሃዊ ወይም ዓመታዊ ይምረጡ። ወርሃዊ ፓስ ከ39 ብር ይጀምራል (6ኛ ክፍል)። አንድ ፓስ ለአንድ ክፍል ብቻ ነው፤ ተማሪዎች የራሳቸውን ክፍል ይምረጡ። ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ልጆች ላሏቸው ወላጆች የቤተሰብ ቅናሽ አለ።

Create your accountመለያ ይክፈቱ
Tap Create account. Use Phone number (for example 0911xxxxxx) or Email, or sign in with Google. A phone number is enough; you do not need an email address. If you forget your password, tap Forgot your password?.
መለያ ይክፈቱ ይንኩ። ስልክ ቁጥር (ለምሳሌ 0911xxxxxx) ወይም ኢሜይል ይጠቀሙ፣ ወይም በ Google ይግቡ። ስልክ ቁጥር ብቻ በቂ ነው፤ ኢሜይል አያስፈልግም። የይለፍ ቃልዎን ከረሱ የይለፍ ቃል ረስተዋል? ይንኩ።

Pay with telebirr or CBE Birrበቴሌብር ወይም በ CBE ብር ይክፈሉ
Press Pay. You go to Chapa, where you can pay with telebirr, CBE Birr or another mobile wallet or bank option. Follow the prompt on your phone. Your books unlock as soon as the payment is confirmed, usually within a minute. If a payment is taken but the books do not open, message us with your phone number or email and we will fix it.
ክፈል ይጫኑ። ወደ Chapa ይሄዳሉ፤ በቴሌብር፣ በ CBE ብር ወይም በሌላ የሞባይል ገንዘብ ወይም የባንክ አማራጭ መክፈል ይችላሉ። በስልክዎ የሚመጣውን መመሪያ ይከተሉ። ክፍያው እንደተረጋገጠ መጻሕፍቱ ይከፈታሉ፤ ብዙውን ጊዜ በአንድ ደቂቃ ውስጥ። ክፍያ ተቆርጦ መጻሕፍቱ ካልተከፈቱ ስልክ ቁጥርዎን ወይም ኢሜይልዎን ልከው ይጻፉልን፤ እናስተካክላለን።
Read in My libraryበ«የእኔ ቤተ መጽሐፍት» ያንብቡ
After paying you land in My library. Tap a book to read it online. One account works on up to two devices, for example a phone and a tablet. Every week there is also a free challenge with ten new questions per subject.
ከክፍያ በኋላ ወደ የእኔ ቤተ መጽሐፍት ይገባሉ። መጽሐፍ ነክተው በኢንተርኔት ያንብቡ። አንድ መለያ እስከ ሁለት መሣሪያዎች (ለምሳሌ ስልክና ታብሌት) ላይ መጠቀም ይቻላል። በየሳምንቱ ለእያንዳንዱ ትምህርት አስር አዳዲስ ጥያቄዎች ያሉት ነጻ ፈተናም አለ።

Sign in on another phone, without a passwordበሌላ ስልክ ያለ የይለፍ ቃል ይግቡ
In My library tap Get a sign-in code. On the other phone or computer open /key and type the code. It works once and lasts 10 minutes. Pass-key accounts do not need this; they just use their key again.
በ«የእኔ ቤተ መጽሐፍት» ውስጥ የመግቢያ ኮድ ያግኙ ይንኩ። በሌላው ስልክ ወይም ኮምፒውተር /key ከፍተው ኮዱን ይጻፉ። ኮዱ አንድ ጊዜ ብቻ ይሠራል፤ ለ10 ደቂቃ ይቆያል። የፓስ ቁልፍ መለያዎች ይህን አያስፈልጋቸውም፤ ቁልፋቸውን ዳግም ይጠቀማሉ።

Give a pass as a giftፓስን በስጦታ ይስጡ
On Memberships, choose Pass keys to give away. Pick the grade and period, then pay. You get keys like ER-XXXXX-XXXXX. Hand each key to one student; they type it at /key and start reading. Five keys or more get a discount, which helps schools and donors.
በአባልነት ገጽ በስጦታ የሚሰጡ የፓስ ቁልፎች ይምረጡ። ክፍሉንና ጊዜውን መርጠው ይክፈሉ። እንደ ER-XXXXX-XXXXX ያሉ ቁልፎች ያገኛሉ። እያንዳንዱን ቁልፍ ለአንድ ተማሪ ይስጡ፤ ተማሪው /key ላይ ጽፎ ማንበብ ይጀምራል። አምስትና ከዚያ በላይ ቁልፎች ቅናሽ አላቸው።

Teachersመምህራን
Verified teachers get every Grade 6 to 12 book and 15 printable questions every week for 129 birr a month. Upload your teaching ID or a letter from your school, or message us on Telegram or WhatsApp if you cannot get one.
የተረጋገጡ መምህራን በወር በ129 ብር የ6ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ሁሉንም መጻሕፍትና በየሳምንቱ 15 ሊታተሙ የሚችሉ ጥያቄዎችን ያገኛሉ። የማስተማር መታወቂያዎን ወይም የትምህርት ቤትዎን ደብዳቤ ይጫኑ፤ ማግኘት ካልቻሉ በቴሌግራም ወይም በዋትሳፕ ያናግሩን።